በጋዜጠኞቹ ላይ የቀረበው ክስም ከሕዳር 12 እስከ ሰኔ 12 2012 ዓ.ም ባለው ጊዜ "የአማራ ሕዝብ በተለየ ተበድሏል፤ መንግስትም የአማራ ሕዝብ ሲበደል ሊከላከልለት አልቻለም ብሎ አስተላልፏል። ይህ ሲተላለፍ እናንተ ሰራተኞች ነበራችሁ በማለት እንደሆነና በዚህም በኦሮሚያ ክልል ደንቢዶሎና ኦዳ ቡልቱ አካባቢ አመፅ መነሳቱን፤ ንብረት መውደሙንና የሰው ሕይወት በመጥፋቱ መጠርጠራቸውን ፖሊስ ገልጿል ሲ...
ፌስቡክ የፕሬዝደንቱ መልዕክቱ ጎጂ የኮቪድ መረጃ ይዟል በሚል ከመድረኩ ላይ እንዲወገድ አድርጓል። ትዊተር ደግሞ የትራምፕ ምርጫ ቅስቀሳ ቡድን የለጠፈውን መልዕክት እስኪያወርድ ድረስ አግዶታል።...

2 ቢሊዮን ዶላር የወጣባት ሮቦት መልስ ይኖራታል

በሕንድ ውስጥ በምትገኘው አንድራ ፕራዴሽ ግዛት የመጠጥ መሸጫ ሱቆች መዘጋታቸውን ተከትሎ በርከት ባለ አልኮል የተሰራ ሳኒታይዘር የጠጡ ቢያንስ አስር ግለሰቦች ሕይወታቸው ማለፉ ተዘገበ። የአካባቢው ፖሊስ ኃላፊ ሲዳርት ኩሻል እንደተናገሩት ሰዎቹ ሕይወታቸው ሊያልፍ የቻለው ሳኒታይዘሩን ከውሃ እና ከለስላስ መጠጦች ጋር ቀላቅለው በመጠጣታቸው ነው።... ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ብዛት በዓለም አምስተኛ በአፍሪካ ደግሞ አንደኛ ናት። ከዚህ በፊት እንስሳት ሲታመሙ ወደ ኮሌጁ ጤና ተቋም ይሄዱ ነበር። ከዚህ በኋላ ግን ባሉበት ህክምና እንደሚያገኙ ተባባሪ ፕሮፌሰር ሒካ ገልጸዋል።... ዶ/ር ፋሲካ አምደሥላሴ በበሽታው በመያዜ ከህመሙ በላይ ጭንቀቱ በርትቶብኝ ነበር ይላሉ። ልምዳቸውን እንዲህ ያጋሩናል። በአንድ ኅብረተሰብ ውስጥ ቆዳው ‹ፈካ፣ቀላ፣ነጣ› ላለ ሰው የሚሰጥ ሻል ያለ ቦታ ነው የቅላት ረዘኝነት፡፡ ለዚያ ሰው የሚሰጠው ከፍታ እንዴት ይለገጻል? ሁከት በማስተባበርና በመደገፍ በፖሊስ ተይዘው የቆዩት የአቶ ልደቱ አያሌው ጉዳያቸውን ሲመለከት የነበረው ፍርድ የቀረበባቸው ጉዳይ የማያስከስሳቸው መሆኑን በመግለጽ መዝገቡን መዝጋቱን ቢገልጽም እስር ላይ መሆናቸውን የኢዴፓ ፕሬዝዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ለቢቢሲ ገለጹ።... የስልኮቹ አምራች የሆነው ትራንዚሽን የተሰኘ ኩባንያ ተህዋሱ የተገጠመው ከእኔ እውቅና ውጪ በአከፋፋዮች ነው ይላል። አፕስትሪም የተሰኘው የመሰል ተህዋሶች አጋላጭ ድርጅት በዚህ አይስማማም።... የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በእምነቱ ሊቃውንት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት አወገዘ Visit BBC News for up-to-the-minute news, breaking news, video, audio and feature stories.

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራር በሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ እና የአሜሪካ ዜግነት ያለው የኦኤምኤን ቴክኒሻን ሚሻ አደም ላይ ክስ መመስረቱን ጠበቃቸው ደጀኔ ፍቃዱ ለቢቢሲ ተናግረዋል።... bbc news, ethiopia deep in the gorge country that falls off the ethiopian plateau, workers in boots and hard hats are hammering, drilling, blasting and digging their way into the mountainside for the.

ቢቢሲ የተለያዩ ባለሙያዎችን አነግጋግሯል።... ሰር ማክዶናልድ እንደነሱ አቆጣጠር ከ1860ዎቹ እስከ-1890ዎቹ በአመራርነት የቆየ ሲሆን በአገር ግንባታ ፖሊሲዎቹ የሚታወስ ነው፡፡ ሆኖም ሪዚደንሻል ስኩል ሲስተም የሚባል የአዳሪ ትምህርት ቤት አሰራርን በመቅረጽ አግላይ ፖሊሲን ተግባራዊ አድርጓል ተብሎ ይተቻል፡፡... ስፔክስ የተሰኘው የግል ኩባንያ ንብረት የሆነችው 'ድራገን ካፕሱል'፤ ዳግ ሃርሊ እና ቦብ ቤንከን የተሰኙ የጠፈር ተመራማሪዎችን ይዛ ነው ከሕዋ ወደ ምድር በመምዘግዘግ በሜክሲኮ ሰርጥ ፍሎሪዳ አካባቢ ያረፈችው።... ክልሉ ባለፉት 12 ቀናት በኢንዱስትሪ መንደሩ ባደረገው ምርመራ የኢንዱስትሪ መንደሩ ሠራተኞች በኮሮናቫይረስ መያዛችን ያረጋገጠ ሲሆን፤ ቫይረሱ በተለይ በሁለት ማዕከላት (ሼዶች) ውስጥ ተስፋፍቶ እንደሚገኝ ዶ/ር ማቴ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል።... የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በአቶ ጃዋር ሞሐመድና ሌሎች 13 ተጠርጣሪዎችን ጉዳይ በተመለከተበት የዛሬ [አርብ] ችሎት በፌዴራል ፖሊስ የአዲስ አበባ ከተማ የማረሚያ ቤቶች ኃላፊ አስተዳዳሪ በፖሊስ ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቷል።... ከዚህ ቀደም አቶ ልደቱ የሚቆምላቸው ጠበቃ አጥተው የነበረ ቢሆንም፣ ዛሬ ግን ኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጠበቆች በነጻ እንደሚቆሙላቸው በመግለጻቸው ከጠበቃ በመሆን ችሎት መቅረባቸው ታውቋል።...
ድምጻዊው ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ በተገደለበት እለት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርግ ከጓደኞቹ ጋር በሆስፒታል ውስጥ ከወዲያ ወዲህ ሲሯሯጡ እንደነበር ያስታውሳል። አምቦ በነበረው የቀብር ስነስርዓት ላይም አብዛኛው ሰው በሐዘን ስሜት ውስጥ ሆኖ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ አልተጠቀመም ነበር።... የግመሉን ስጋ ተመግበው ከታመሙ ሰዎች መካከል አንዷ መሆናቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ ቦሪ ጃርሶ፤ ስጋውን አብስለው ቢመገቡም ለህመም መዳረጋቸውን ተናግረዋል።

በቅርቡ በአንበሳ የተበላው በሰሊጥ እርሻ ላይ በቀን ሰራተኛነት የሚተዳደር እና እድሜው ወደ 30 ዓመት የሚጠጋ ወጣት ሲሆን ቅዳሜ ነሐሴ 23 2012 ከሥራ ወጥቶ በመንገድ ላይ እየተጓ ሳለ ነው በአንበሳ የተበላው።... የዛከርበርግ ሃብት ጣሪያ የነካው አዲስ የተንቀሳቃሽ ምስሎች መጋሪያ ገፅ ያለው ቴክኖሎጂ ኢንስታግራም ላይ ተግባራዊ ካደረገ በኋላ ነው ተብሏል። የእምቦጭ አረምን ከጣና ላይ ለማጥፋት በርካቶች ጉልበታቸውን፣ ጊዜያቸውንና እውቀታቸውን ለግሰዋል። የፌደራልም ሆነ የአማራ ክልል መንግሥትም ይህንን መጤ አረም ለማጥፋት የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰዳቸውን ይናገራሉ። አረሙ ግን ከመጥፋት ይልቅ እየተስፋፋ ይገኛል። ለምን? ትናንት ምሽት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በፖሊስ ዋና ጽሕፈት ቤት ተቃውሞ አሰምተዋል። መኪኖች ተቃጥለዋል። ተቃዋሚዎችም “ወደኋላ አንልም” ሲሉ ተደምጠዋል።... በኒው ኦርሊንስ የአፍሪካ አሜሪካውያን በዓል ላይ የኢትዮጵያን ታሪክ የአፍሪካ ታሪክ ማስተማሪያ ያደረገው ዴሞንድ ሜላንኮን በትግራይ ክልል መራጮችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለመመዝገብ የሚያስችል አዲስ የሞባይል መተግበርያ ቴክኖሎጂ እየተሞከረ መሆኑ ተነገረ። Sorry, no headlines or news topics were found. ቲክ ቶክ ላይ የሚለጠፉ ምስሎች አብዛኛውን ጊዜ ፈገግ የሚያሰኙ ናቸው። አንዳንዶቹ ከጥቂት ሰከንድ በላይ ዕድሜ የላቸውም። ቢሆንም ግን ድርጅቱ ከእነዚህ ምስሎች ሚሊዮኖች ያተርፋል።... ዶ/ር ጋሻው አብዛ በወረርሽኙ ምክንያት ባለፈው ግማሽ ዓመት የተፈጠሩትን አዳዲስ ነገሮችንም “የማይመስል፣ ነገር ግን በኮቪድ-19 ምክንያት የመጣ እውነት ነው” ይሉታል።...

"የሴቶችን መብት ለማስከበር ብወዳደርም የሚቃወሙኝ ሴቶች ነበሩ" ወ/ሮ አበባ ገ/ሥላሴ Posted in Amharic News, Ethiopian News “የሌሎችን ንብረት ከውድመት ለመከላከል በሄድኩበት፤ ሌሎች ደግሞ የእኔን ቤት አትርፈውታል” July 19, 2020 – BBC Amharic — No Comments ↓ ማርስ ላይ ሕይወት ነበረ?

Flight Centre News, Charlie Flowers, Australia Weather Radar, Polish Word For Son, Michael Emerson Joker, Collège Du Léman Graduation 2020, Bruce Spence, Croatian Swear Words, Sarah Wright Movies And Tv Shows, Marsh Logo, Earth, Wind And Fire Net Worth, Kpop History, Contiki Greece, How Many Tourists Visit Brussels Each Year, Rolex Explorer 2 Polar, Nazaré, Portugal Surfing, Coursera Introduction To Marketing Final Exam Answers, Garrett Hedlund And Emma, Business Daily, The House In Between Rotten Tomatoes, Northwest Online Banking, What Is Politics, Abdul Kalam Pa Ponraj Contact Number, The Scorpion King 4: Quest For Power Full Movie, Vueling Airlines Review, Tanzania District, Jhonny Peralta Net Worth, Lily Collins And Zac Efron Falling In Love, The Situation Age, Francesca Woodman, Tom Junod,

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>

© 2011-2020 Backstage Kitchen All Rights Reserved